ሰላም የኛዎች እንዴት ናችሁ። የኛ የሁላችንም ታሪክ ድራማና የምትወዷቸው የኛዎች ለለዛ ሽልማት መታጨታቸውን ነግረናችሁ ነበር። ወደ ለዛ ድህረ ገፅ ገብታችሁ እንደመረጣችኅቸው እርግጠኛ ነን።
ካልመረጣችሁ ከላይ ባለው የለዛ ድህረ ገፅ ገብታችሁ ከስር በተዘረዘሩት ዘርፎች ስር ስማቸውን በመምረጥ ለምትወዷቸው የኛዎችና ለየኛ የሁላችንም ታሪክ ድራማ ድምፃችሁን ስጡ።
የኛዎች እጩ የሆኑባቸው ዘርፎች እነዚህ ናቸው
የአመቱ ምርጥ የቴሌቭዥን ተከታታይ ፊልም
የአመቱ ምርጥ የቴሌቭዥን ተከታታይ ፊልም ተዋናይት
የአመቱ ምርጥ የቴሌቭዥን ተከታታይ ፊልም ተዋናይ
ከናንተ ጋር ሆነን እንደምናሸንፍ ጥርጥር የለንም።
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Drama #Original_Content #Yegna #Our_Story #Teenage_Drama #Kana_Drama
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::
| Official YouTube Channel |
| Official Website |
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
0 Comments